
ፒያሳ አማራለች
by Tulu
Lyrics
Verse 1
የአዲስ አበባ ሰፈረኞች
አንድ ማታ
ከንቲባ አበቤ
ሰብሰባ
እንዲህ አለች፦
“ድህነታችሁን ላፈርሰ
ችግራችሁን እንዲያበቃ
ኮንዶ ሠርቻለሁ
ሂዱ ዕድሉ አያምልጣቹሁ
ግን የሰፈሩ ሰዎች ተነሱ
“እንቢ!
አሻፈረን!”
አሉበአንድነት
Verse 2
ድራፍት ቤቶች ፈረሱ
ጠጅ ቤቶች ተሞሉ
አግዳሚ ወንበር ጠፋ
ብርሌ ተነሳ
ጠጁ ተንቆረቆረ
ወሬው ደራ
“ወዴት እንሄዳለን?”
“ወዴት እንወድቃለን”
አደሙ
አሴሩ
አወጡ አወረዱ
ሞቅታው ሲበርድ
ውሳኔ ተወሰኑ
“መሄዳችን ካልቀረ
ዛሬ እንጠጣ
የነገን ጌታ ያቃል
ለፒያሳ
ለአዱዬ አራዳ
ልጄ ኮንዶ ግባ!
አበቤ አምራለች!
ልጄ ኮንዶ ግባ!
ሕይወት እንዲቀየር!
Pre-Chorus (Rising)
We built these streets with empty hands
We carved our dreams into this land
Move the walls — tear them away
Still, our roots will always stay
Anthem Chorus
Addis Ababa hear our cry
You cannot erase our sky
From the alleys to the light
Our history will rise tonight
Addis Ababa stand up strong
The people's voice will live so long
Break the walls and clear the land
Still the city's in our hands
Verse 3
አንድ ሼክ ተነሱ
የአገር ያከበራቸዉ አባት
አምስቱን ሰላት
የሚሰግዱ
ጸጥ ብለው አሰቡ
ከዚያም እንዲህ አሉ፦
“ሰሙኝ ወገኖቼ
በጥሞና አዳምጡኝ
መሄዳችን ካልቀረ
አበቤ ካወሰነች
ዲሪቶ ልብሳችን
አሮጌ እቃችን
‘ልዋጭ ለልዋጭ’ ሸጠን
አዲስ እንግዛ
እንዲያምርብን
እንዲያበራብን
አሮጌን ተሸክመን
መንገድ አንጀምር
ልጄ ኮንዶ ግባ!
አበቤ አምራለች!
ልጄ ኮንዶ ግባ!
ሕይወት እንዲቀየር!
Verse 4
አንድ አዛውንት
ወግ አጥባቂ
ተነሱና
የንጉሰ ክቡር ዘበኛ
የነበሩ
“መቶ አምሳ ዓመት
እዚህ ኖሬአለሁ
ይህ ልብሴ
ይህ ዕቃዬ
ታሪኬ ናቸው
የማይሸጡ
የማይቀየሩ
ቀኔ ሲደርስ
ወደ መቃብሬ
ከእኔ ጋር
አብረው ይገባሉ!”
Verse 5
አበቤ አለች፦
“ሰማይ ጠቀስ ፎቆች ገንቡ!”
ከሀብታሞች ጋር
ተባብራ
“አሮጌው ከተማ
እንኳ እዉኔ በሕልሜም እንዳልይ!"
ብላ ትእዛዝ ሰጠች
ግን አንድ ነገር
አልተገነዘበችም፦
ፒያሳ
በመሬት ላይ አይኖርም
በሕዝቡ ልብ ውስጥ ነው
ልጄ ኮንዶ ግባ!
አበቤ አምራለች!
ልጄ ኮንዶ ግባ!
ሕይወት እንዲቀየር!
Final Anthem Chorus (Big Ending)
Addis Ababa hear the sound
The people's voice will shake the ground
Cities fall and kings may fade
But our history will never fade
Addis Ababa rise again
Through the struggle and the pain
Break the walls and clear the land
Still the city's in our hands
መሪ
ማን ነው ከተማው?
ሕዝብ
የሕዝቡ!
መሪ
ማን ነው ታሪኩ?
ሕዝብ
የሕዝቡ!
መሪ
ማን ይኖራል?
ሕዝብ
እኛ!
ሁሉም
እኛ! እኛ! እኛ!
መሪ
ሰፈራችን!
ሕዝብ
አትሸጥም!
መሪ
ታሪካችን!
ሕዝብ
አይጠፋም!
ሁሉም (All)
አዲስ አበባ
የሕዝብ ናት!
More by Tulu
Make your own song with SoundLab AI · Turn your own lyrics into a song

